ከ«ሻውሽታታር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 5፦
በ[[ኑዚ]] በተገኘ ሰነድ፣ የሚታኒ ንጉሥ ፓርሻታታር ወይም ፓርሻታር ባረፈበት ዓመት እንደ ተጻፈ፣ ሻውሽታታርም እንደ ተከተለው ይላል። በብዙዎች አስተሳሰብ ይህ ፓርሻታር እና ባራታርና (ፓራታርና) አንድ ንጉሥ ነበሩ። ሌሎች ግን የተለያዩ ነገሥታት ነበሩና ባራታርና ከፓርሻታታር ቀደመው የሚሉ ናቸው።
 
በሻውሽታታር መንግሥት ግዛት ውስጥ የሚከተሉት ነገሥታት ለርሱ ተገዥ ነበሩ፦ የ[[አራፕኻ]] ንጉሥ ኢቅቲ-ተሹቡ፣ የ[[ሙኪሽ]] ([[አላላኽ]]) ንጉሥ [[ንፕመቃንቅመፓ]]፣ የ[[ኪዙዋትና]] ንጉሥ ሱናሱራ።
 
በ[[ግብጽ]] [[ፈርዖን]] [[3 ቱትሞስ]] ዘመቻዎች በተለይ በ1453 ዓክልበ. ከ[[ሐለብ]] ስሜን የሚታኒን ሥራዊት በአርዓና አሸነፈ። በ1446 ዓክልበ. ቱትሞስ ፫ የሚታኒ አምባዎች በ[[ቃዴስ]] ዙርያ አጠፋ።
መስመር፡ 11፦
ከመቶ አመት በኋላ በሚታኒ የነገሠው [[ሻቲዋዛ]] ከ[[ኬጥያውያን መንግሥት]] ንጉሥ [[ሱፒሉሊዩማ]] ጋር ባደረገው ውል፣ ሻውሽታታር [[አሦር]]ን ዘርፎ የአሦር ቤተመንግሥት ወርቃም በሮችን ወደ ሚታኒ ዋና ከተማ [[ዋሹካኒ]] ወሰዳቸው ይላል። ይህ ምናልባት [[1 አሹር-ናዲን-አሔ]] የአሦር ንጉሥ ሲሆን (1441 ዓግልበ) ከዚያ እስከ 1366 ዓክልበ. ድረስ የአሦር ነገሥታት ደግሞ ለሚታኒ ግዛት ተገዥ ሆኑ።
 
የቱትሞስ ተከታይ [[2 አመንሆተፕ]] ደግሞ በሚታኒ ሥራዊት ላይ በሶርያ በ1433 እና በ1429 ዓክልበ. ይዘምት ነበር። በ1428 ዓክልበ. ግ. የኬጥያውያን ንጉሥ [[1 ቱድሐሊያ]] ወርሮ ኪዙዋትናን እንደገና ከሚታኒ ያዘ። በ1427 ዓክልበ. ከግብጽና ከሚታኒ ጋር ስምምነት ተደረገ። በ1421 ዓክልበ. ደግሞ ቱድሐሊያ ሐለብን፣ ሙኪሽንና እስከ ዋሹካኒ ድረስ ወርሮ ለጊዜው ያዛቸው።
 
የሻውሽታታር ተከታይ [[1 አርታታማ]] እንደ ሆነ ይታስባል።