ከ«ዔግሎም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Speculum Darmstadt 2505 55r cropped.jpg|350px|thumb|ናዖድ ዔግሎምን በሰይፍ ሲገድል፣ በ1352 ዓም እንደ ተሳለ]]
'''ዔግሎም''' ([[ዕብራይስጥ]]፦ עֶגְלוֹן‎ /ዐግሎንዔግሎን/) በ[[ብሉይ ኪዳን]] ''[[መጽሐፈ መሣፍንት]]'' 3:12-30 መሠረት [[ዕብራውያን]]ን ለ18 ዓመት የገዛ የ[[ሞዓብ]] ንጉሥ ነበር። ይህ በቅደም-ተከተል 1457-1439 ዓክልበ. ነበር።
 
ከፈራጁ [[ጎቶንያል]] በኋላ እስራኤላውያን እንደገና ክፉ ስለ ሠሩ እግዚአብሔር ዔግሎምን አበረታባቸው ይላል። ከሞዓብ ጭምር የ[[አሞን]]ና የ[[አማሌቅ]] ሰዎችን ሰብስቦ ነበር። እነዚህ እንደ ሞዓባውያንና ዕብራውያን ሁሉ ሴማዊ ነገዶች ነበሩ፣ ከ[[አብርሃም]] ወይም ከ[[ሎጥ]] ተወልደው ነበር። ከእስራኤልም «ዘንባባም ያለባትን ከተማ ያዙአት» ይላል።