ከ«ባሽኪርኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «520px|thumb|ባሽኪርኛ የሚነገርባቸው ሥፍራዎች '''ባሽኪርኛ''' (башҡорт теле /ባሽቆር...»
(No difference)

እትም በ23:50, 1 ጃንዩዌሪ 2019

ባሽኪርኛ (башҡорт теле /ባሽቆርት ትለ/) በባሽኮርቶስታንና በጎረቤት ክፍላገሮች በሩስያ ውስጥ በ1.2 ሚሊዮን ያሕል ተናጋሪዎች የሚነገር የቱርኪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ነው።

ባሽኪርኛ የሚነገርባቸው ሥፍራዎች

በሩስያ እስከ 1922 ዓም ድረስ በአረብኛ ጽሕፈት (በቱርክኛ አልፋቤት) ይጻፍ ነበር፤ ከ1922 እስከ 1931 ዓም ድረስ በላቲን ጽሕፈት (የአንድ አይነት ቱርኪክ አልፋቤት) ተጻፈ፣ ከ1931 ዓም እስካሁን በቂርሎስ ጽሕፈት (የባሽኪርኛ አልፋቤት) ተጽፏል።

Wikipedia
Wikipedia