ከ«ዓፄ ዘርአ ያዕቆብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 36፦
 
== ድርሰቶች ==
አጼ '''ዘርአ ያዕቆብ''' በጦር ውሎአቸው ብቻ ሳይሆን የሚታወቁት፣ 19ከ 20 በላይ መጻህፍትንም በመድረስና ለትውልድ በማቅረብ ጭምርም ነው። ከነዚህም መካከል [[መጽሃፈ ብርሃን]]፤ [[ጦማረ ሃይማኖት]]፤ [[መጽሃፈ ምላድ]] ፤ [[መጽሃፈ ስላሴ]] ፤[[መልክዓ ማርያም]] ፤ [[ ተዓምረ ማርያም]] ይገኙበታል። እነዚህ መጽሐፎች ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸው ሆነው በዘመናቸው የተነሱትን ለ[[መስቀል]] ፤ ለ[[ድንግል ማርያም]] ና ለ[[ስእል አድኅኖ]] መስገድ የተገባ አይደለም ለሚሉት ደቀ እስጢፋ ለተባሉት ወገኖች እንደመልስ ሆነው ያገለገሉ ናቸው።
1. [[መጽሐፈ ብርሐን]]
2. [[መጽሐፈ ሚላድ]]
3. [[መጽሐፈ ሥላሴ ]]
4. [[መጽሐፈ ባሕርይ]]
5. [[ተዓቅቦ ምስጢር]]
6. [[ጦማረ ትስብእት]]
7. [[ስብሐተ ፍቁር ]]
8. [[ክሂዶተ ሰይጣን]]
9. [[እግዚአብሔር ነግሠ ]]
10. [[ድርሳነ መላእክት]]
11. [[ተአምረ ማርያም]]
12. [[ዜና አይሁድ]]
13. [[ጊዮርጊስ ወልደአሚድ]]
14. [[ተአምረ ማርያም ወኢየሱስ]]
15. [[ተአምረ ትስብኢት]]
16. [[ልፉፈ ጽድቅ ]]
17. [[ትርጓሜ መላእክት]]
18. [[ተአምረ ጊዮርጊስ]]
19. [[ትርጓሜ ወንጌላት]]
20. [[መልክዓ ማርያም]]
21. [[መስተብቁዕ ዘመስቀል]] ይገኙበታል። እነዚህ መጽሐፎች ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸው ሆነው በዘመናቸው የተነሱትን ለ[[መስቀል]] ፤ ለ[[ድንግል ማርያም]] ና ለ[[ስእል አድኅኖ]] መስገድ የተገባ አይደለም ለሚሉት ደቀ እስጢፋ ለተባሉት ወገኖች እንደመልስ ሆነው የሚያገለግሉ ፤ ለትውልድ ማስተማሪያ የሚሆኑ ሚስጢር የሚገልፁ መጽሐፍት ናቸው።
 
== በተረፈ ==