ከ«ሶርያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 26፦
ሶርያ በረጅሙ ታሪክ ላይ ኃያላት የሚታግሉበት የጦርነት ሜዳ አካባቢ ሆኖዋል። አሁንም ከ[[2003]] ዓም ጀምሮ በብሔራዊ ጦርነት ተይዟል።
 
በ[[ኅዳር 20]] ቀን [[2009]] ዓም፣ የቱርክየ[[ቱርክ]] ፕሬዚዳንት [[ረጀፕ ታይፕ እርዶዋን]] እንዲህ ብሏል፦
 
«ሥራዊታችን ወደ [[ሶርያ]] የገቡበት ምክንያት፣ የ[[ባሻር አል-አሣድ]]ን መንግሥት ለማስጨርስ ነው።»
 
ስለዚህ፣ በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት፣ ከቱርክ መንግሥትና ከሶርያ መንግሥት መካከል አሁን በይፋ የጦርነት ሁኔታ አለ።