ከ«ሶርያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 21፦
ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .sy<br>سوريا.
}}
 
 
==ዘመናዊ ታሪክ==
ሶርያ በረጅሙ ታሪክ ላይ ኃያላት የሚታግሉበት የጦርነት ሜዳ አካባቢ ሆኖዋል። አሁንም ከ[[2003]] ዓም ጀምሮ በብሔራዊ ጦርነት ተይዟል።
 
በ[[ኅዳር 20]] ቀን [[2009]] ዓም፣ የቱርክ ፕሬዚዳንት [[ረጀፕ ታይፕ እርዶዋን]] እንዲህ ብሏል፦
 
«ሥራዊታችን ወደ [[ሶርያ]] የገቡበት ምክንያት፣ የ[[ባሻር አል-አሣድ]]ን መንግሥት ለማስጨርስ ነው።»
 
ስለዚህ፣ በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት፣ ከቱርክ መንግሥትና ከሶርያ መንግሥት መካከል አሁን በይፋ የጦርነት ሁኔታ አለ።
 
በ[[እስልምና]] [[ትንቢት]] በ[[ሃዲስ]] ዘንድ፣ በስሜን ሶርያ የቱርክ ሥራዊት አሁን የያዙት መሬት የዚህ አለም መጨረሻ ውጊያ ቦታ መሆኑ ይነበያል። አገራት ግን ከ2300 ዓክልበ. ጀምሮ እስካሁን ድረስ ሶርያን ለመግዛት ተወዳደሩና ተዋጉ።
 
 
 
{{በየእስያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
{{መዋቅር-መልክዐምድር}}