Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
|
የሥላሴ እምነት የ'''[[ክርስትና]]''' ሃይማኖቶች ተከታይ አንዷ ከሆነችው የ'''[http://www.ethiopianorthodox.org/ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን]''' ዋነኛ መሰረተ ትምህርት ነው።
ትምህርቱ በዐቢይ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ([[ተዋሕዶ]]፣ '''[https://en.m.wikipedia.org/wiki/Oriental_Orthodoxy [ኦርቶዶክስ|ምሥራቅ ኦርቶዶክስ]]'''፣ [[ካቶሊክ]]ና [[ፕሮቴስታንት]]) ዘንድ ተቀባይ ሲሆን ማለትም <u>በእንግሊዘኛ</u> ሞኖቴዪዝም ('''[[:en:Monotheism]]'''= በአንድ አምላክ ማመን) ይባላል፣ የሥላሴን አንድነት ያልተረዱ ወይም መረዳት የማይፈልጉ ፖሊቴዪዝም (በብዙ አምላክ ማመን= '''[[:en:Polytheism]]''') ብለው ይሰይሙታል ፣ ደግሞ ከማያስተምሩት ክፍልፋዮች መካከል [[አሪያኒስም]]፣ [[የይሖዋ ምስክሮች]]፣ እና [[ሞርሞኒስም]] ተገኝተዋል።
==አጭር መረጃ==
|