ከ«ቅዱስ ጴጥሮስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 4፦
 
==ጴጥሮስ በመጸሐፍ ቅዱስ==
ክርስቶስ ጴጥሮስን ብዙ ጊዜ ከመጥፋከመጥፋት ያዳነው ደቀመዝሙር ነበር ምክኒያቱም በመሰለው መንገድ ወይም በስሜታዊነት እየሱስን ሳያማክር ይናገር ፣ይመራ ስለነበር ነው ። ይህም ገና በመንፈሳዊ ዕውቀት ስላላደገ ሆነ ። በተለይ '''[[እየሱስ]]''' ስለ ስቃዩ፣ሞቱ፣መነሳቱ ለደቀመዝሙሮቹ ሲነግራቸው ጴጥሮስ ባለመረዳቱ ክርስቶስ የዛን ጊዜ ለጴጥሮስ አጥብቆ ጸለየለት በኋላበኋላው የሚሆነውንየሚፈታተነውን ስለሚያውቅ ። ለነገሩ እኔን ማን ይሉኛል ? ለሚለ ው የክርስቶስ ጥያቄ ትክክለኛው መልስ የሰጠው ጴጥሮስ ነበረ ። ይህንንም የ'''[[መንፈስ ቅዱስ]]''' ስጦታ በክርስቶስ ትምህርት ማዳበር የሚጠበቅበት አንድ ትልቅ እርምጃ ነበር <span style="color:#FFBF00">እየሱስ ክርስቶስም
</span>እንደሚክደው፣እንደሚፀፀት፣በልቡም በጣም እንደሚወደው ያውቅ ነበር ። ከክርስቶስ ትንሣዔ በኋላም ወደ ዐሣ አጥማጅነት ተመልሶ ሄዷል በዛም ወቅት በዐሣ ጠመዳ ተአምሩን አሳይቶት ሁሉ በእጁ እንደሆነ አሳምኖት ልቡ እንዲሰበር አድርጎ ለወንጌል ሰበካ ለገነት ቁልፍ ተረካቢነት ከዛም አልፎ ለሰማዕትነት አብቅቶታል ።