ከ«ሥላሴ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 6፦
 
'''ሥላሴ''' ማለት ሠለሰ ከሚል ቃል የመጣ ሲሆን ሦስትነት ማለት ነው፣ ቃሉም '''የ[[ግእዝ]]''' ነው። ይህ ቃል '''የ[[እግዚአብሔር|አምላክ]]ን''' አንድነትና ሦስትነትን ያመለክታል።
የሥላሴ እምነት የ'''[[ክርስትና]]''' ሃይማኖቶች ተከታይ አንዷ ከሆነችው የ'''[http://www.ethiopianorthodox.org/ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን]''' ዋነኛ መሰረተ ትምህርት ነው።
 
ትምህርቱ በዐቢይ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ([[ተዋሕዶ]]፣ '''[[ኦርቶዶክስ|ምሥራቅ ኦርቶዶክስ]]'''፣ [[ካቶሊክ]]ና [[ፕሮቴስታንት]]) ዘንድ ተቀባይ ሲሆን ማለትም <u>በእንግሊዘኛ</u> ሞኖቴዪዝም ('''[[:en:Monotheism]]'''= በአንድ አምላክ ማመን) ይባላል፣ የሥላሴን አንድነት ያልተረዱ ወይም መረዳት የማይፈልጉ ፖሊቴዪዝም (በብዙ አምላክ ማመን= '''[[:en:Polytheism]]''') ብለው ይሰይሙታል ፣ ደግሞ ከማያስተምሩት ክፍልፋዮች መካከል [[አሪያኒስም]]፣ [[የይሖዋ ምስክሮች]]፣ እና [[ሞርሞኒስም]] ተገኝተዋል።