ከ«ሥላሴ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
የእንግሊዝኛ ውክፔድያ ለማያያዝ በ [ [:en: (xyz) ] ] ከሞባይል አድራሻ ይሻላል |
No edit summary Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
||
መስመር፡ 6፦
'''ሥላሴ''' ማለት ሠለሰ ከሚል ቃል የመጣ ሲሆን ሦስትነት ማለት ነው፣ ቃሉም '''የ[[ግእዝ]]''' ነው። ይህ ቃል '''የ[[እግዚአብሔር|አምላክ]]ን''' አንድነትና ሦስትነትን ያመለክታል።
የሥላሴ እምነት
ትምህርቱ በዐቢይ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ([[ተዋሕዶ]]፣ '''[[ኦርቶዶክስ|ምሥራቅ ኦርቶዶክስ]]'''፣ [[ካቶሊክ]]ና [[ፕሮቴስታንት]]) ዘንድ ተቀባይ ሲሆን ማለትም <u>በእንግሊዘኛ</u> ሞኖቴዪዝም ('''[[:en:Monotheism]]'''= በአንድ አምላክ ማመን) ይባላል፣ የሥላሴን አንድነት ያልተረዱ ወይም መረዳት የማይፈልጉ ፖሊቴዪዝም (በብዙ አምላክ ማመን= '''[[:en:Polytheism]]''') ብለው ይሰይሙታል ፣ ደግሞ ከማያስተምሩት ክፍልፋዮች መካከል [[አሪያኒስም]]፣ [[የይሖዋ ምስክሮች]]፣ እና [[ሞርሞኒስም]] ተገኝተዋል።
|