ከ«ዮሐንስ ፬ኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
በቃ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 28፦
</gallery>
አፄ ዮሐንስ 4ኛ ከእንግሊዝ ንግስት ጋር በመፃፃፍ ነግስናቸውን አጠናክረዋል፡፡ ይህም ተቀናቃኛቸው የነበሩት አፄ ሚኒለክን ለማስገበር ተሳክቶላቸዋል ፡፡ ከአፃ ሚኒሊክ ጋር የነበራቸውን የስልጣን ሽሚያ ለመከላከል ሲባል ደብረ ብርሃን ድረስ በመሄድ ድርድር በማድረግ የነበራቸውን ባላንጣነት አስወግደው ሚኒሊክ ንጉስ እንድባልና አፄ የሐንስ ርዕሰ ብሔር እንድሆን ተስማምተዋል ፡፡ ከዛም ደርቡሾች ጋር መተማ አካባቢ ገጥመው አፄ ዮሐንስ በጥይት ቆስለው በመውደቃቸው መሐድስቶች አንገታቸዉን ቆርጠው ለግብፅ ማስፈራሪያእንዳደረጉት ይነገራል፡፡ ይህ የሆነው አፄ ዮሐንስ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በመሆናቸው የደሴና ቦሩ ሜዳ አካባቢዎች ሙስሊሞችን በሀይል ወደ ክርስትና በማቀየራቸው ነው ፡፡ መሐድስቶችም ከዮሐንስ ጋር ጦርነት የገጠሙት ሙስሊሞችን ለመርዳት እንደሆነ በታሪክ ይነገራል ከዚህ በፊት ግን ከግብፅፆች ጋር ጉራና ጉንዳ ጉንድ በተባሉ ቦታዎች ገጥመው ማሸነፋቸውና የሀገርን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ መጣጣራቸን በታሪክ ይወሳል፡፡
 
ስለ አፄ ዩሀንስ ፍፃሜ ሸኽ ሁሴን ጅብሪል እንዲህ ሲሉ ገጥመዋል!
 
አላህ ገላገለን ከዟሂር መከራ፤
ዩሐንስ ሊሄድ ነው ጦሩን እየመራ፤
ማረድ የለመደ መቸም ምት አይፈራ፤
ሞቱም ብላሽ ሆነ እንዲህ ቲንጠራራ።
 
ስንቱን ሰው ፈረጀው ደጉ አገር መተማ፤
ስንቱን አርዶት ነበር እስላም እንዳይለማ።
 
አንተም ጨካኝ ነበርክ ጨካኝ ወረደብህ፤
ራስክን ቋንጣ አርገው ሥዕል አደረጉህ፤
አል-ሐምዱ ሊላሂ ለዚህ ላበቃህ፤
ዩሐንስ ራስክን በችካል መቆምህ፤
አላፊ አግዳሚው እስኪተፋብህ፤
ሰው የጁን አያጣም እንዲህ አረጉህ፤
የወሎን መሻኢክ እንዳላረድክ ሰቅለህ!
 
== ዋቢ ምንጮች ==
Line 34 ⟶ 52:
 
{{የኢትዮጵያ ነገሥታት}}
{{3ቱ አፄዎችና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች}}
 
{{መዋቅር-ሰዎች}}