ከ«ግዕዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ግዕዝ የመጣው ከየመን የይደለም
አንድ ለውጥ 351579 ከ196.190.95.186 (ውይይት) ገለበጠ - ሬፈረንስ አለ፣ ለተቃራኒ አስተያየት ረፈረንስ ገና የለም
Tag: Undo
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Ethiopic genesis.jpg|thumb|230px|ኦሪት ፡ ዘፍጥረት ፡ ፳፱ ፡ በግዕዝ ፡ መጽሐፍ ፡ ቅዱስ]]
'''ግዕዝ''' ፡ በ[[አፍሪካ ቀንድ]] ፡ በ[[ኢትዮጵያ]]ና ፡ በ[[ኤርትራ]] ፡ በጥንት ፡ የተመሠረተና ፡ ሲያገለግል ፡ የቆየ ፡ ቋንቋ ነው። የግዕዝ ፡ አመጣጥ ፡ በግምት ፡ የዛሬ ፡ ፫ ፡ ሺህ ፡ ዓመት ፡ ከ[[የመን (አገር)|የመን]] ፡ እና ፡ ደቡብ ፡ አረቢያ ፡ በመነሣትና ፡ [[ቀይ ባሕር|ቀይ ፡ ባሕር]]ን ፡ በመሻገር ፡ ሰሜን ፡ ኢትዮጵያ ፡ ውስጥ ፡ ከሰፈሩ ፡ የተለያዩ ፡ የሳባውያን ፡ ነገዶች ፡ ቋንቋና ፡ በጊዜው ፡ ሰሜን ፡ ኢትዮጵያ ፡ ይነገሩ ፡ በነበሩ ፡ ቋንቋዎች ፡ ዘገምተኛ ፡ ውኅደት ፡ ነው።<ref name="አንበሴ">ዶ/ር ፡ አንበሴ ፡ ተፈራ ፣ «[http://cms.education.gov.il/NR/rdonlyres/9D9F5A60-082D-4DDD-9853-A669B5B9C9E5/132239/Safa.PDF የኢትዮጵያ ፡ ብሔረሰቦችና ፡ ቋንቋዎቻቸው ፡ አጭር ፡ ቅኝት]»</ref> በ[[አክሱም መንግሥት|አክሱም ፡ መንግሥት]]ና ፡ በኢትዮጵያ ፡ መንግሥት ፡ መደበኛ ፡ ቋንቋ ፡ ነበር።
 
ግዕዝ ፡ ከአማርኛና ፡ ሌሎች ፡ ኢትዮ-ሴማዊ ፡ ቋንቋዎች ፡ ጋር ፡ ሲወዳደር ፡ «ንጹሕ» ፡ ሴማዊ ፡ ቋንቋ ፡ ነው።<ref name="አንበሴ" /> ግዕዝ ፡ እስከ ፡ ፲<sup>ኛው</sup> ፡ ክፍለ-ዘመን ፡ መጀመሪያ ፡ ድረስ ፡ ዋነኛ ፡ የመግባቢያ ፡ ቋንቋና ፡ ልሳነ ፡ ንጉሥ ፡ ነበር።<ref name="አንበሴ" /> ከ ፲፫<sup>ኛው</sup> ፡ ክፍለ ፡ ዘመን ፡ ጀምሮ ፡ ግን ፡ ሙሉ ፡ በሙሉ ፡ መነገር ፡ አቁሞ ፡ በሰሜን ፡ ኢትዮጵያ ፡ በ[[ትግርኛ]] ፡ እንዲሁም ፡ በማዕከላዊው ፡ ክፍል ፡ ደግሞ ፡ በአማርኛ ፡ ተተካ።<ref name="አንበሴ" /> ዛሬ ፡ በ[[ኢኦተቤ|ኢትዮጵያ ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ተዋሕዶ ፡ ቤተክርስቲያን]] ፡ ሥነ-ስርዓት ፡ እንዲሁም ፡ በ[[ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን|ኤርትራ ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ተዋሕዶ ፡ ቤተክርስቲያን]] ፣ በ[[ኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን|ኢትዮጵያ ፡ ካቶሊክ ፡ ቤተክርስቲያን]] እና ፡ በ[[ቤተ እስራኤል|ቤተ-እስራኤል]] ፡ ሥነ-ስርዓቶች ፡ ይሰማል።