ከ«ኪዙዋትና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 6፦
ቢያንስ ከኬጥያውያን ንጉሥ [[1 ላባርና]] ዘመን (1582-59 ዓክልበ ግ.) '''አዳኒያ''' (ኪዙዋትና) የኬጥያውያን ግዛት እንደ ሆነ ይመስላል። ሕዝቡም እንደ ምዕራቡ አገር [[አርዛዋ]] ሕዝብ የ[[ሉዊኛ]] ተናጋሪዎች ስለ ነበሩ፣ በኬጥያውያን ዘንድ ሁለቱ አገራት አብረው «[[ሉዊያ]]» ይባሉ ነበር። ሉዊኛ እንደ [[ኬጥኛ]] ተመሳሳይ [[ሕንዳዊ-አውሮፓዊ]] ([[አናቶላዊ ቋንቋዎች]] ቅርንጫፍ) አባል ነበረ።
 
በ1491 ዓክልበ. ኪዙዋትና ከኬጥያውያን መንግሥት ነጻ ወጣ። የኪዙዋትና ነገሥታት ከሐቲ ጋራ የወዳጅነት ስምምነቶች ይዋዋሉ ነበር። በ1465 ዓክልበ.ግ. ግን የኪዙዋትና ንጉሥ [[ፒሊያ]] ከ[[አላላኽ]]ም ንጉስ [[ኢድሪሚ]] ጋር ስምምነት ተዋዋለ፣ ኢድሪሚስም የ[[ሚታኒ]] ተገዥ ሆነ። ከዚያም በኋላ የሚታኒ እና [[ሑራውያን]] ተጽእኖ በኪዙዋትና ይበዛ፣ የሐቲም ይቀነስ ነበር። የኪዙዋትና መጨረሻ ንጉሥ ሹናሹራ ሲባል እንደ ሚታኒ ነገሥታት በመምሰል ከ[[ሕንዳዊ-ኢራናዊ]] (ከአናቶላዊ የተለየ) ቅርጫፍ የሆነ ስም እንዳለው ይታስባል። በመጨረሻ በ1428 ዓክልበ. ያሕል ሐቲና ሚታኒ ጦነትጦርነት ሲያደርጉ፣ የሐቲ ንጉሥ [[1 ቱድሐሊያ]] ወርሮ እንደገና ኪዙዋትናን ተገዥ ክፍላገር አደረገው።
 
የኬጥያውያን መንግሥት በ1186 ዓክልበ. አካባቢ በወደቀበት ወቅት፣ ወራሪዎቹ በኪዙዋትና ሥፍራ አዳዲስ ነጻ መንግሥታት ፦ [[ታባል]]፣ [[ቁዌ]]፣ እና [[ሒላኩ]] - ይቋቁሙ ነበር። ከነዚህ «ሒላኩ» የተባለው ወደፊት የ«ኪልቅያ» መጠሪያ መነሻ ሆነ።
 
===የኪዙዋትና ነገሥታት===
*[[ኢሽፑታሕሹ]] የፓሪያዋትሪ ልጅ - ከሐቲ ንጉሥ [[ተለፒኑ]] (1488-83 ዓክልበ.) ጋር ስምምነት ተዋወለ።
*ኤሄያ - ከሐቲ ንጉሥ [[ታሑርዋይሊ]] (1483 ዓክልበ.) ጋር ስምምነት ተዋወለ።
*ፓዳሽቲሹ - ከሐቲ ንጉሥ [[2 ሐንቲሊ]] (1478-73 ዓክልበ.) ጋር ስምምነት ተዋወለ።
*[[ፒሊያ]] - ከሐቲ ንጉሥ [[2 ዚዳንታ]] ጋር በ1473 ዓክልበ.፣ በኋላ ከ[[ሙኪሽ]] ንጉሥ [[ኢድሪሚ]] ጋር በ1465 ዓክልበ. ስምምነት ተዋወለል፡
*ታልዙ
*ሹናሹራ - ለሐቲ ንጉሥ [[1 ቱድሐሊያ]] በ1428 ዓክልበ. ተገዥ ሆነ።
 
 
[[መደብ:ታሪካዊ አናቶሊያ]]