ከ«ሥላሴ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

310 bytes added ፣ ከ2 ዓመታት በፊት
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
==ሚስጥረ ሥላሴ==
የምሥጢረ ሥላሴን ትምህርት በምንማርበት ጊዜ ከሂሳብ ቀመር ህግ አስተሳሰብ ውጭ ሆነን ነው ። ይህን የምንልበት ሥላሴ አንድም ሦስትም ሦስትም አንድም ናቸው ስንል የሃይማኖት አባቶች በሒሳብ ቀመር ፩ ፫ እንዳልሆነ ፫ ፩ እንዳልሆነ ጠፍቶባቸው አይደለም ስሌቱ መንፈሳዊ ይዘት ስላለው
ነው። ሌላው ምክንያት መንፈሳዊዉ ሥጋዊዉን ጥበብ ይመረምረዋል እንጅ መንፈሳዊ ጥበብና ምሥጢር በዓለማዊ ዕውቀት ምርምር ሊደረስበት አይቻልምና ። የሃይማኖትእግዚአብሔር ነገርበጥሩ ቁሳዊመንፈስ፣ ሳይሆንበቅን መንፈሳዊናልቦና፣ በሃይማኖትፈሪሐ ሆኖእግዚአብሔር በመንፈሳዊነትባለው የሚታወቅናፍለጋ የሚታመንከፈለጉት ነውለማንኛውም ሰው ፈላስፋም ይሁን ገበሬ ይገለፃል። እሱን ለመቃረን ፍለጋ ከተነሱ ግን ወደ ዋና አውሬ መሄጃውን መንገድ ያስይዛል ምክኒያቱም ሌላ ምንም ምርጫ ስለሌለ እንደተጻፈው "በተመኙት ላይ ጨምሮ ይሰጣል"
*[[ሚሥጥረ ሥላሴ]]
*[[ሚሥጥረ ሥጋዌ]]