ከ«ሥላሴ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

867 bytes added ፣ ከ2 ዓመታት በፊት
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
==ሚስጥረ ሥላሴ==
የምሥጢረ ሥላሴን ትምህርት በምንማርበት ጊዜ ከሂሳብ ቀመር ህግ አስተሳሰብ ውጭ ሆነን ነው ። ይህን የምንልበት ሥላሴ አንድም ሦስትም ሦስትም አንድም ናቸው ስንል የሃይማኖት አባቶች በሒሳብ ቀመር ፩ ፫ እንዳልሆነ ፫ ፩ እንዳልሆነ ጠፍቶባቸው አይደለም ስሌቱ መንፈሳዊ ይዘት ስላለው
ነው። ሌላው ምክንያት መንፈሳዊዉ ሥጋዊዉን ጥበብ ይመረምረዋል እንጅ መንፈሳዊ ጥበብና ምሥጢር በዓለማዊ ዕውቀት ምርምር ሊደረስበት አይቻልምና ። የሃይማኖት ነገር ቁሳዊ ሳይሆን መንፈሳዊና በሃይማኖት ሆኖ በመንፈሳዊነት የሚታወቅና የሚታመን ነው ።
*[[ሚሥጥረ ሥላሴ]]
*[[ሚሥጥረ ሥጋዌ]]
*[[ሚሥጥረ ቁርባን]]
*[[ሚሥጥረ ትንሣኤ ሙታን]]
እነዚህ አዕማደ ሚሥጥራት ሰለ ሥላሴ ቁልጭ ያለ አመለካከት እንዲኖረን ያደርጋሉ ፣ እንዲየውም ማንኛውም የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ተከታይ ሚሥጥሮቹን ሁሉ ማወቅ ይጠበቅበታል።
 
==ማጣቀሻዎች==