ከ«ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
{{infobox|abovestyle=background:#8FBC8F|above=ወንጌል|image=[[File:DSC 0156 - Biblia etíope na catedral de Axum.JPG|thumb|Frame|ከ፩፼ ዓመት በላይ ዕድሜ ያለው መጽሐፍ ቅዱስ]]
|caption=|headerstyle=background:#8FBC8F|header1= የመዳኛ መልዕክት|headerstyle=background:#8FBC8F|header8=
|label1=|data1=|label2=ፀሐፊዎች|data2=[[የማርቆስ ወንጌል|ቅዱስ ማርቆስ]]
[[የማቴዎስየሉቃስ ወንጌል|ቅዱስ ማቴዎስሉቃስ]]
[[የሉቃስየዮሐንስ ወንጌል|ቅዱስ ሉቃስዮሐንስና]]
[[የዮሐንስየማቴዎስ ወንጌል|ቅዱስ ዮሐንስናማቴዎስ]]
[[ቅዱስ ጳውሎስ]]  |label3=|data3= |label4=|data4=|label5=|data5=|captionstyle=|header5=}}
ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ የሆነ መልካም የምሥራች ነው፡፡ የንስሐ፣ የመፍትሄ፣ የሰላም፣ የደኅንነት፣ የእርቅ፣ ከፍርድ የመዳን አዋጅ ነው፡፡ '''[[ኢየሱስ ክርስቶስ]]''' የእግዚአብሔር መንግስት አዋጅ የሆነውን ወንጌል አስቀድ እንደሰበከ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል (ማቴ.፬፡፳፫፣ ማርቆ.፩፡፲፬-፲፭)፡፡

የወንጌል አንኳር መልዕክት በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የሚገኝ የኃጢአት ሥርየት ነው። ሰዎች '''ከ[[እግዚአብሔር]]''' ቁጣ እንዲተርፉ፤ኃጢአት የሚያስከፍለውን ዋጋ ለመክፈል ክርስቶስ እየሱስ የሰው ልጆች ምትክ ሆኖ መሞቱን፣ መቀበሩን፣ ከሞት መነሣቱን ማወጅ ነው (ሐዋ.፲፫፡፳፰-፴፣፴፰። ሮሜ.፫፡፳፭-፳፮፣ 1ቆሮ.፲፭፡፫-፬)።

በተለይ የዘላለማዊ ሕይወት ዕጣዬ ምንዓይነት ነው ለሚለው ጥያቄ ግልፅ የሆነ መልስ ይሰጣል።