ከ«ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

50 bytes added ፣ ከ1 ዓመት በፊት
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
== ኢየሱስ ከሰበካቸው ==
“ኢየሱስ“'''[[ኢየሱስ]]''' የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከና ዘመኑ ተፈጸመ የእግዚአብሔርም'''የ[[እግዚአብሔር]]ም''' መንግሥት ቀርባለች ንስሐ ግቡ በወንጌልም እመኑ እያለ ወደ '''[[ገሊላ]]''' መጣ” (ማርቆ.፩፡፲፬-፲፭)። መጽሐፍ እንደሚል “በልጁ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው” (ዮሐ.፫፡፴፮)። በኃጢአት ምክንያት ከሚመጣ የዘላለምም ፍርድ ያመልጣል፣ “በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም..”(ዮሐ.፫፡፲፰)። ይሄንን የድኸነት ወንጌል ሐዋርያትም ሰብከውታል፣ “ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ'''የ[[መንፈስ ቅዱስንምቅዱስ]]ንም''' ስጦታ ትቀበላላችሁ” (ሐዋ.፪፡፴፰)። የጥንት የቤተክርስቲያን'''የ[[ቤተክርስቲያን]]''' አባቶችም ሰብከውታል።
 
== ወንጌል በእስልምና ==