ከ«ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
{{infobox|abovestyle=background:#7CB9E8FAFDBE|above=ወንጌል|image=[[File:DSC 0156 - Biblia etíope na catedral de Axum.JPG|thumb|Frame|ከ፩፼ ዓመት በላይ ዕድሜ ያለው መጽሐፍ ቅዱስ]]
|caption=|headerstyle=background:#7CB9E8FAFDBE|header1= ሰናይየመዳኛ መልዕክት|headerstyle=background:#7CB9E8FAFDBE|header8=
|label1=|data1=|label2=ፀሐፊዎች|data2=[[የማርቆስ ወንጌል|ቅዱስ ማርቆስ]]
[[ቅዱስ ማትዮስ]]
[[የሉቃስ ወንጌል|ቅዱስ ሉቃስ]]
[[የዮሐንስ ወንጌል|ቅዱስ ዮሐንስና]]
[[ቅዱስ ጳውሎስ]]  |label3=|data3= |label4=|data4=|label5=|data5=|captionstyle=|header5=}}
ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ የሆነ መልካም የምሥራች ነው፡፡ የንስሐ፣ የመፍትሄ፣ የሰላም፣ የደኅንነት፣ የእርቅ፣ ከፍርድ የመዳን አዋጅ ነው፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር መንግስት አዋጅ የሆነውን ወንጌል አስቀድ እንደሰበከ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል (ማቴ.4፡23፣፬፡፳፫፣ ማርቆ.1፡14፩፡፲፬-15፲፭) ፡፡

የወንጌል አንኳር መልዕክት በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የሚገኝ የኃጢአት ሥርየት ነው። ሰዎች ከእግዚአብሄር ቁጣ እንዲተርፉ፤ኃጢአት የሚያስከፍለውን ዋጋ ለመክፈል ክርስቶስ እየሱስ የሰው ልጆች ምትክ ሆኖ መሞቱን፣ መቀበሩን፣ ከሞት መነሣቱን ማወጅ ነው (ሐዋ.13፡28፲፫፡፳፰-30፣38።፴፣፴፰። ሮሜ.3፡25፫፡፳፭-26፣፳፮፣ 1ቆሮ.15፡3፲፭፡፫-4)

== የወንጌል ዋና መልእክት ==