ከ«ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

17 bytes removed ፣ ከ1 ዓመት በፊት
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
== ኢየሱስ ይሄን ወንጌል ሰብኳልከሰበካቸው ==
“ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከና ዘመኑ ተፈጸመ የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች ንስሐ ግቡ በወንጌልም እመኑ እያለ ወደ ገሊላ መጣ” (ማርቆ.1፡14-15)። መጽሐፍ እንደሚል “በልጁ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው” (ይኋ.3፡36)። በኃጢአት ምክንያት ከሚመጣ የዘላለምም ፍርድ ያመልጣል፣ “በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም..”(ይኋ.3፡18)። ይሄንን የድኸነት ወንጌል ሐዋርያትም ሰብከውታል፣ “ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ” (ሐዋ.2፡38)። የጥንት የቤተክርስቲያን አባቶችም ሰብከውታል።