Content deleted Content added
|
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
'''ጋኔን''' (ነጠላ) ወይንም '''አጋንንት''' (ብዙ ቁጥር) የ[[እርኩስ መንፈስ]] አይነት ሲሆን ከ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ተመዘው በተስፋፉ ጽሑፎች ላይ የዚህ መንፈስ ታሪክ/አፈ-ታሪክ ተጽፎ ይገኛል። ለምሳሌ [[ቀኖናዊ]] ባልሆኑት ''[[ስነ ፍጥረት]]'' እና ''[[ሰይፈ ስላሴ]]'' በተባሉ የግዕዝ መጻሕፍት።
ስለሆነም [[ሆድ ቁርጠት]]፣ [[ጉስምት]]፣ [[ብድብድ]] ያመጣሉ።
አሁንም ብዙው ህብረተሰብ እንዲህ ያስባል። በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ስለሚጠቀሱ፣ እስካሁን ድረስ በዓለም ዙሪያ ያሉ [[አብያተ ክርስቲያናት]] ትምህርት እንዲህ ይመስላል። አጋንንት የሳይንስ እውቀት ባላቸውም ሆነ በሌላቸው ኢትዮጵያውን ዘንድ እጅግ ከፍተኛ ፍርሃቻን የሚፈጥር አስተሳሰብ ነው። ነገር ግን የአጋንንት ታሪክ የሚመነጨው የ[[ሳይንስ]] አስተሳሰብ ባልተስፋፋበትና ስለ[[ቫይረስ]]ም ሆነ [[ጀርም]] በማይታወቅበት ዘመን ሲሆን ዘመናዊው የሳይንስ አስተሳሰብ ከዚህ ይለያል፣ እንደሚከተለው ይላል፦ ዋና ዓላማውም የበሽታዎችን አመጣጥ በሚያሳምን መልኩ ለመረዳት እና ለመተንበይ ነበር። ይሄ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአብዛኛው ያልተማረ ህብረተሰብ የሚሰራበት የነበር ነው። ስለሆነም [[ሆድ ቁርጠት]]፣ [[ጉስምት]]፣ [[ብድብድ]] ወዘተ በአጋንንት ምክንያት የሚመጡ ተደርገው ይታሰቡ ነበር።
== የተለምዶ የአጋንንት አመጣጥ ታሪክ ==
|