ከ«መለስ ዜናዊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Minor
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
መለስ ሌባ ሰው ነው። ምንም ታሪክ የሌለው ሌባ።
{{የፖለቲካ ሰው መረጃ
| ስም = መለስ ዜናዊ
| ስዕል = Meles Zenawi.jpg
| የስዕል_መግለጫ =
| ቢሮ = [[የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር]]
| ቀናት = ከነሐሴ ፲፯ ቀን ፲፱፻፹፯ ዓ.ም. እስከ ነሐሴ ፲፬ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም.
| ፕሬዝዳንት = [[ነጋሶ ጊዳዳ]] <br/> [[ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ|መ/አለቃ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ]]
| ቀዳሚ = [[ታምራት ላይኔ]] ''(ተግባራዊ)''
| ተከታይ = [[ኃይለማሪያም ደሳለኝ]]
| ቢሮ2 = [[የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት]]
| ቀናት2 = ከግንቦት ፳ ቀን ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. እስከ ነሐሴ ፲፮ ቀን ፲፱፻፹፯ ዓ.ም.
| ጠቅላይ_ሚኒስትር2 = [[ተስፋዬ ዲንካ]] <br/> [[ታምራት ላይኔ]]
| ቀዳሚ2 = [[ተስፋዬ ገብረ ኪዳን]] ''(ተግባራዊ)''
| ተከታይ2 = [[ነጋሶ ጊዳዳ]]
| ሌላ_ስም = ለገሠ ዜናዊ አስረስ (የትውልድ)
| የተወለዱት = ሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. <br /> [[አድዋ]]፣ [[ኢትዮጵያ]]
| የሞቱት = ነሐሴ ፲፬ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. <br /> [[ብረስልስ]]፣ [[ቤልጅግ]]
| ዜግነት =
| ፓርቲ = [[ሕወሐት]]፣ [[ኢህአዴግ]]
| ባለቤት = [[አዜብ መስፍን]]
| ልጆች =
| ሀይማኖት = የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና
| ፊርማ =
}}
'''መለሰ ዜናዊ''' (የትውልድ ስማቸው '''ለገሠ ዜናዊ አስረስ''') ([[ሚያዝያ ፴]] ቀን [[1947|፲፱፻፵፯]] ዓ/ም - [[ነሐሴ ፲፬]] ቀን [[፳፻፬]] ዓ/ም) የ[[ኢትዮጵያ]] የፖለቲካ ሰው ነበሩ። በ[[አድዋ]] [[ትግራይ]] የተወለዱ ሲሆን ከ[[1987|፲፱፻፹፯]] ዓ/ም አንስተው እስከ ዕለተ ሞታቸው ድረስ በኢትዮጵያ የጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን በከፍተኛው የአመራር ቦታ ላይ ነበሩ። የ[[ኢህአዴግ]]ና የ[[ሕውሓት]] ሊቀመንበር በመሆን ኢህአዴግ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ ቆይተዋል።
 
አቶ መለስ ዜናዊ አባታቸው (አቶ ዜናዊ አስረስ<ref>http://ethiopiazare.com/the-news-50/the-news/289-meles-father</ref>) የትግራይ ተወላጅ ሲሆኑ፣ በእናታቸው በኩል ደግሞ [[ኤርትራዊ]] ናቸው።
 
መለስ በታወቀው ጀነራል ዊንጌት 2ኛ ደረጃ ተምህርት ቤት የተማሩና ከአጼ አህለስላሴ የኮከብ ተማሪዎች ሽልማት የተሸለሙ፣ ከዛም ወደ በረሃ ወርደው በታጋይነት ከመሰለፍቸው በፊት፤ የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ሜዲካል ፋክልቲ ተማሪ ነበሩ።  ትግርኛ፣አማርኛና፡ እንግሊዝኛ አቀላጥፈው መናገር ይችላሉ።
 
መለስ ዜናዊ ስልጣን ላይ በነበሩባቸው ጊዜያት ለሀገራቸው ኢትዮጵያ ባደረጓቸው አስተዋፅኦዎች የኢትዮጵያ ባለውለታ ናቸው ይባላሉ፡፡ ኢትዮጵያም እንደ እርሳቸው ያለ መሪ አግኝታ እንደማታውቅ በሰፊው ይነገራል፡፡
 
== ወደ ስልጣን አመጣጥ ==