ከ«ኬጥኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''ኬጥኛ''' (ኬጥኛ፦ 𒉈𒅆𒇷 /ነሺሊ/) በጥንታዊ [[አናቶሊያ]] [[ኬጥያውያን መንግሥት]] ከ1700ከ1900-1200 ዓክልበ ግድም የተነገረ የ[[ሕንዳዊ-አውሮፓዊ]] ቤተሠብ አባል ነበረ።
 
እስከምናውቀው ድረስ ኬጥኛ ከሁሉ አስቀድሞ በጽሕፈት የተመዘገበው ሕንዳዊ-አውሮፓዊ አባል ነው። የተጻፈው ከ[[አካድኛ]] በተወሰደው በ[[ኩኔይፎርም ጽሕፈት]] ዘዴ ነበር።
 
መጀመርያው የምናውቀው ናሙና የ[[ካነሽ]] ንጉሥ [[አኒታ]] አዋጅ (1650 ዓክልበ. ግ.) ነው። ሆኖም ከዚህ በፊት ከ1880 ዓክልበ. ጀምሮ በተጻፉት በ[[አካድኛ]] [[ካሩም]] ካነሽ መዝገቦች መካከል ከተገኙት የነጋዴዎች ስሞች፣ በርካታ የኬጥኛ ስሞች ይመስላሉ።<ref>https://www.academia.edu/9794131/Personal_names_from_Kani%C5%A1_the_oldest_Indo-European_linguistic_material</ref> ከዚያም በፊት በ[[ኤብላ]] ጽላቶች (2100 ዓክልበ. ግ.) ከተዘረዘሩት ከ[[አርሚ]] ከተማ ([[ሐለብ]]?) ነጋደዎች ብዛት፣ ሃያ ያሕል የአርሚ ነጋዴዎች የኬጥኛ ስሞች እንዳሏቸው ይመስላል።<ref>https://zenodo.org/record/1240524</ref>
መጀመርያው የምናውቀው ናሙና ከ17ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. የንጉሥ [[አኒታ]] አዋጅ ነው።
 
ይህ ቋንቋ ከ1700ከ1900 ዓክልበ. በፊት በ[[ሐቲ]] አገር የሠፈሩት የሓታውያን ቋንቋ ወይም [[ሐትኛ]] ምንም ዝምድና አልነበረውም፤ ነገር ግን እነዚህ ኬጥያውያን የተባሉት ከሐቲ ውጭ የወረሩ ነበር። አገሩም «ሐቲ» ከ[[ዕብራይስጥ]] ስም «ሔቲ» ([[ኬጢ]] ወይም [[ኬጥያውያን (መጽሐፍ ቅዱስ)]]) ጋር ተመሳሳይነት ስላለው፣ እነዚህ ሰዎች አሁን በእንግሊዝኛ «ሂታይት» (ኬጥያውያን) ይባላሉ፤ ቋንቋችውም «ኬጥኛ» ሲባል፣ እንዲያውም በመጀመርያው በ[[ካነሽ]]በካነሽ ከተማ ስለተገኘ በራሳቸው ዘንድ ስያሜው «'''ነሺሊ'''» (ማለት ካነሽኛ) ተባለ።
 
{{መዋቅር-ቋንቋ}}