ከ«መልከ ጼዴቅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
 
===በአይሁድ ታሪክ ጽሐፊዎች===
የአይሁድ ግሪክኛ ታሪክ ጸሐፊዎች [[ፊሎ]] እና [[ዮሴፉስ]] (''[[የአይሁዶች ቅርሶች]]'') እንዳሉ፣ መልከ ጼዴቅ የእግዚአብሔር ቄስካህን ነበር። ዮሴፉስ ግን በሌላው ታሪክ መጽሐፉ ''[[የአይሁዶች ጦርነቶች]]'' ውስጥ መልከ ጼዴቅ ከነዓናዊ አለቃ ነበር ብሎ ጻፈ።
 
<references/>
Anonymous user