ከ«ክትባት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
→‎ክትባት: add cat, stub, link
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ክትባት''' ኣካል እራሱን ከበሽታ መከላከል እንዲችል የሚሰጥ መከላከያ ነው። የክትባት ንጥረ ነገሮች የተገደሉ ወይም የተዳከሙ የ[[ቫይረስ]]፣ [[ባክቴሪያ]]፣ [[ፕሮቶዞኣ]] ወይም የእነዚህና የትላልቅ ጥገኞች ቍርጥራጮች ሊሆኑ ይችላሉ። በጥሩ የክትባት ዘዴዎች ግኝቶች የሰው ፈንጣጣና የቀንድ ከብቶች ደስታ በሽታዎችን ከእዚህ ዓለም ማጥፋት ተችሏል።
 
{{መዋቅር}}