ከ«ተለፒኑ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 18፦
ይህንን ሁሉ በቅድሚያ እንደ መሠረት ከተረከ በኋላ፣ የዐዋጁ ድንጋጌ እንዲህ ይላል፦
 
:«በመላው ንጉሣዊ ቤተሠብ ውስጥ ደምን ማፍሰስ ተራ ነገር ሆኗል! ንግሥትም ኢሽታፓሪያ ዓርፈዋል። በኋላ ልዑል አሙና ለዕረፍት መጣ። የአማልክት ሰዎች፦ሰዎች [አረመኔ ቄሳውንት] ፦ በሐቱሳሽ አሁን ደምን ማፍሰስ ተራ ነገር ሆኗል! እያሉ ነው። እኔ ተለፒኑ በሐትሳሽ ጉባኤ ጠራሁ። ከዚህ ሰዓት ጀምሮ፣ በሐቱሳሽ ማንም ሰው የንጉሣዊ ቤተሠብ ልጆችን አይበድላቸው ወይም ጩቤ አይዝባቸው!
:ልዑል አልጋ ወራሹ - በኲር ልጅ ብቻ ንጉሥ ሆኖ ይጫን! በኲር ልዑል ባይኖር፣ ሁለተኛው ወንድ ልጅ ንጉሥ ይሁን። ነገር ግን ማንም ልዑል ወንድ ልጅ ባይኖር፣ የታላቅዋን ሴት ልጅ ባለቤት ወስደው እሱ ንጉሥ ይሁን!»