ከ«ተለፒኑ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ተለፒኑ''' ከ1488 እስከ 1483 ዓክልበ. አካባቢ ከንግሥቱ ወንድም ከ1 ሑዚያ በኋላ በሐቱሳሽ (በሐቲ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ተለፒኑ''' ከ1488 እስከ 1483 ዓክልበ. አካባቢ ከንግሥቱ ወንድም ከ[[1 ሑዚያ]] በኋላ በ[[ሐቱሳሽ]] (በ[[ሐቲ]] አገር ወይም [[የኬጥያውያን መንግሥት]]) የገዛ ንጉሥ ነበር።
 
ንግስቱ ኢሽታፓሪያ ስትሆን እርሷ የሑዚያ ዋና እኅትና የ[[አሙና]] ልጅ ነበረች። ሑዚያም ንጉሥ ሲሆን እኅቱንና ባሏን ለመግደል አስቦ እሱ ተለፒኑ ግን ሤራውን አግኝቶ ሑዚያን ከዙፋኑ አባረረው፣ ተለፒኑም ንጉሥ ሆነ፣ ነገር ግን ሑዚያን ይቅርታ ብሎት በሌላ ሰው እጅ ይገደል ነበር።
 
ይህን የምናውቀው ተለፒኑ በጻፈው ''[[የተለፒኑ ዐዋጅ]]'' በተባለው ሰነድ ይተረካል። በዚህ አዋጅ የቀደሙት ኬጥያውያን ነገሥታት ዘመኖች ከላባርና (ከ1582 ዓክልበ.) ጀምሮ ይተርካል። በተለይ ስለአወራረሳቸውና ከ[[ባቢሎን]] ውድቀት (1507 ዓክልበ.) ጀምሮ አያሌ ነገሥታት ወይም ወራሾች በአጭር ዘመን ውስጥ እንደ ተገደሉ ይተርካል። በግድያ የመጡት ነገሥታት የአማልክት ቂም እንዳገኙ ያጠቁማል። የራሱን ዘመን እንዲህ ይገልጻል፦