ከ«ጎቶንያል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 2፦
'''ጎቶንያል''' ([[ዕብራይስጥ]]፦ עָתְנִיאֵל /ዖትኒየል/፣ [[ግሪክኛ]]፦ Γοθονιήλ /ጎጦኒዬል/) በ''[[መጽሐፈ መሳፍንት]]'' 3:9-11 መሠረት የ[[እስራኤል]] ፈራጅ ነበር።
 
መጽሐፉ እንደሚተርከው [[ዕብራውያን]] ለስምንት አመት ለ[[መስጴጦምያ]] ([[አራም-ናሓራይም]]) ንጉሥ [[ኲሰርሰቴም]] ከተገዙለት በኋላ፣ ለእግዜር ስለ ጮኹ እርሱ የ[[ቄኔዝ]] ልጅ ጎቶንያልን እንደ መሪ አስነሣላቸው። ጎቶንያልም በ[[መንፈስ ቅዱስ]] ተሞልቶ እስራኤላውያን ንጉሥ ኲሰርሰቴምን ድል ለማድረግ ቻሉና ጎቶንያል ከዚያ ለአርባ ዓመት በሰላም መራቸው። ይህ ዘመን ምናልባት ከ1497 እስከ 1457 ዓ.ክ.ል.በ. ያሕል ሊሆን ይችላል።
 
ከጎቶንያል አርባ ዓመታት በኋላ፣ የእስራኤል ልጆች እንደገና ክፉ ስለ ሠሩ፣ እግዚአብሔር የ[[ሞዓብ]]ን ንጉሥ [[ኤግሎም]] ከነሞዓባውያን፣ [[አሞን]]ና [[አማሌቅ]] ጋራ አበረታባቸው፣ ለርሱም ለ18 ዓመታት አገለገሉ። እነዚህም ከ[[ሴም]] የተወለዱ አረመኔ ብሔሮች ነበሩ።