ከ«ግብጽኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

221 bytes added ፣ ከ3 ዓመታት በፊት
no edit summary
 
'''ግብጽኛ''' (ግብጽኛ፦ ''እርኒታዊ'') ቀድሞ በ[[ጥንታዊ ግብጽ]] የተነገረው ቋንቋ ነበር። በ[[አፍሮ-እስያዊ ቋንቋዎች]] ውስጥ ይመደባል። ይህ ማለት ለ[[ሴማዊ ቋንቋዎች]] ሩቅ ዝምድና አለው።
 
የቋንቋው ኗሪ ስም «እርኒታዊ» ትርጉም «የኹለት አገር አፍ» ሲሆን፣ ቃል በቃል /እር/ «አፍ»፣ /ኒ/ «የ»፣ /ታ/ «አገር»፣ /ዊ/ «ኹለት» ነው።
 
የተጻፈው «[[የግብጽ ሃይሮግሊፊክስ]]» በተባለ የስዕል ጽሕፈት ነበረ። መጀመርያ የታወቁት ሃይሮግሊፎች ከ3125 ዓክልበ. ገደማ ሲሆኑ መጨረሻውም በ386 ዓም ተቀረጸ። ከዚያን ጊዜ በኋላ የሃይሮግሊፍ ዕውቀት ቢጠፋም፣ የግብጽኛ ተወላጅ የሆነው [[ቅብጥኛ]] በግብጽ ክርስቲያኖች ዘንድ ከ[[ግሪክ አልፋቤት]] በደረሰው [[ቅብጢ አልፋቤት]] ሲጻፍ ቀርቷል። የጥንቱ ሃይሮግሊፍ ማንበብ ችሎታ የተፈታው በ[[1814]] ዓም [[የሮዜታ ድንጊያ]] ከተገኘ በኋላ ነበር።
8,739

edits