ከ«የቬትናም ጦርነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 6፦
በአሜሪካዊው ፕሬዚዳንት [[ጆን ኤፍ ኬኔዲ]] ዘመን በየወገኑ የቻይና ወይም የአሜሪካ ሚለታሪ አማካሪዎች በቬትናም ተገኙ። ባጠቃላይ አሜሪካውያን ግን ስለ ቬትናም ባሕል ወይም ታሪክ ያወቁት እምባዛም ነበር።
 
በተለይ ኬኔዲ በጥይት ተገድሎ [[ሊንዶንሊንደን ጆንሰን]] በ[[ኅዳር]] [[1956]] ዓም ፕሬዚዳንት ከሆነ በኋላ፣ ሰበብ አድርጎ ቬትናም ትልቅ የአሜሪካ ጦርነት እንዲሆን አሰበ። በ[[ነሐሴ]] ወር 1956 ዓም ስሜኑን በቦምብ መደብደብ ጀመረ፣ ይህ እስከ [[1961]] አም ድረስ ያለመቋረጥ ተቀጠለ። ከ[[1957]] ዓም ጀምሮ ጆንሰን ብዙ የአሜሪካ ወጣት ልጆች ወደ ሥራዊት በግዴታ ምዝገባ አስገብቶ ወደ ቬትናም ጦርነት ይላኩ ነበር።
 
ከ[[1960]] ዓም ጀምሮ አሜሪካ በስሜን ቬትናም ላይ እንደማይሸንፍ ግልጽ ሆነ። በዚህም ሰዓት በአሜሪካዊ ሕዝብ አስተያየት ትልቅ ጸረ-ጦርነት እንቅስቃሴ ተነሣ። ነገር ግን የአሜሪካ መንግሥት ጦርነቱን አላስጨረሱም። ብዙ የማያስፈልግ መከራ ተደረገ። ከደቡብም ቬትናም ሕዝብ ግማሹ ስሜኑን ቬትናም ከአሜሪካውያን በላይ እንደ መረጡ ይመስል ነበር።