ከ«የቬትናም ጦርነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

no edit summary
'''የቬትናም ጦርነት''' ከ[[1948]] ዓ.ም. እስከ [[1967]] ዓ.ም. ድረስ በ[[ቬትናም]] የነበረ ጦርነት ነበር።
 
ይህ ጦርነት እንደ [[ኮሪያ ጦርነት]] ሳይሆን ከ[[ተመድ]] ምንም በረከት ያላገኘ ሥራ ነበር። ከ[[1946 ዓም የጀኔቭ ጉባኤ]] በኋላ የ[[ፈረንሳይ]] ቅኝ አገር የነበረችው [[የፈረንሳይ ኢንዶቻይና]] በ[[ላዎስ]]፣ [[ካምቦዲያ]]፣ [[ስሜን ቬትናም]]ና [[ደቡብ ቬትናም]] ተከፋፈለች። በቅርቡ ግን ከስሜን ቬትናም (በ[[ሶቪዬት ሕብረት]]ና በ[[ቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ]] ድጋፍ) እና ከደቡብ ቬትናም (በ[[ዩናይትድ እስቴትስ]] ድጋፍ) መካከል፣ ኹኔታው ወደ እርስ-በርስ ጦርነት መራ።
 
በአሜሪካዊው ፕሬዚዳንት [[ጆን ኤፍ ኬኔዲ]] ዘመን በየወገኑ የቻይና ወይም የአሜሪካ ሚለታሪ አማካሪዎች በቬትናም ተገኙ። ባጠቃላይ አሜሪካውያን ግን ስለ ቬትናም ባሕል ወይም ታሪክ ያወቁት እምባዛም ነበር።
8,739

edits