ከ«መጥምቁ ዮሐንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

No change in size ፣ ከ1 ዓመት በፊት
no edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
አባቱ [[ዘካርያስ (የመጥምቁ ዮሐንስ አባት)|ዘካርያስ]]ና እናቱ [[ኤልሳቤት]] ነበሩ። በ[[አዲስ ኪዳን]] መሠረት፣ ዮሐንስ በይሁዳ ምድረ በዳ ሲዛወር የ[[ግመል]] ጽጉር ልብስና የቆዳ ቀብቶ ለብሶ መብሉ [[አንበጣ]]ና [[ማር]] ነበረ። [[ንስሐ]] መግባት እና ለ[[መሲኅ]] መንግሥት መዘጋጀት ይሰብክ ነበር። ብዙ ሕዝብ ከ[[ኢየሩሳሌም]]ና ከይሁዳ ሄደው ሰምተው በ[[ዮርዳኖስ ወንዝ]] ተጠመቁ። የ[[ፈሪሳውያን]]ና [[ሰዱቃውያን]] ወገኖች ግን ገሰጻቸው። የ[[አይሁድ]] ዘር መሆን ወይም ከ[[አብርሃም]] መወለድ ብቻ ለ[[እግዚአብሔር]] መንግሥት ለመዳን በቂ እንዳልነበረ ነገራቸው (ማቴ.፫፣ ሉቃ ፫)።
 
በተለይ '''[[የሉቃስ ወንጌል]]''' ላይ ከተዘረዘሩት ትምህርቶቹ፦
 
*ለሕዝቡ፦ «ሁለት ልብስ ያለው ለሌለው ያካፍል፣ ምግብም ያለው እንዲህ ያድርግ»