ከ«ጳውሎስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
{{infobox|abovestyle=background:#FFBF00|above=ቅዱስ ጳውሎስ<br>መልክተኛው|image=[[File:V&A - Raphael, St Paul Preaching in Athens (1515).jpg ]]|caption=|headerstyle=background:#7CB9E8|header1=የክርስቶስ ምርጥ ዕቃ|headerstyle=background:#FFBF00|header10=<span style="color:#FFBF00">
</span>|label1=|data1=|label2=ስም|data2=መጀመሪያ ሳዎል በኋላ ጳውሎስ|label3=የተወለደው ቦታ|data3=ተርሴስ በሮሜ መንግሥት |label4=የተወለደበት ዘመን|data4=በ፩ኛው ክፍለዘመን ፭ኛው ዓመት|label5=የሚታወቀው|data5=በመልክቱ፣ክርስቲያን ሰማዕትነት|label6=ያረፈበት|data6=፩ኛው ክፍለ ዘመን ፷፬፣፷፭፣ ፷፯ ዓ.ም.|label7=ሥራው|data7=ፀሐፊ ፣ ሰባኪ ፣ የክርስትና ሃይማኖት ፈላስፋ|label8=የሚከበረው|data8=በመላው የክርስትና ሃይማኖት እምነት ተከታይ|label9=ንግሥ|data9=ሐምሌ ፭|captionstyle=|header5=}}ዕብራዊ ስሙ ሳውል ሮማዊ ስሙ ጳውሎስ በ[[ተርሴስ]] (ዛሬ በቱርክ ውስጥ) ከሚቀመጥ ከአንድ ሸማኔ ተወልዶ ካደገ በኋላ በ'''[[ኢየሩሳሌም]] [[ኦሪት]]'''ን ከገማልኤል ተማረ። ስለኦሪትና ስለሙሴ ከፍ ያለ ቅናት፤ በዘመኑ ስለተፈጠረው የክርስትና ሃይማኖት የበዛ ጥላቻ ነበረው። ስለዚህ ክርስቲያኖችን ማባረር፤ ማሰር፤ ማጉላላት ሥራዬ ብሎ ይዞት ነበር።
 
ለዚሁ ጉዳይ ወደ '''[[ደማስቆ]]''' ሲሄድ እከተማይቱ ሊደርስ ሲል የሚያንፀባርቅ ብርሃን መታውና ወደቀ። በመሬት ላይ እንደተኛ በሰማይ ካለው ከኢየሱስ ጋራ፤ አሳብ ለአሳብ እንደዚህ ሲል ተለዋወጠ።
<blockquote>
'''ኢየሱስ፦ ሳውል ሳውል ለምን ታሳድደኛለህ።'''