ከ«ጳውሎስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 3፦
 
ለዚሁ ጉዳይ ወደ [[ደማስቆ]] ሲሄድ እከተማይቱ ሊደርስ ሲል የሚያንፀባርቅ ብርሃን መታውና ወደቀ። በመሬት ላይ እንደተኛ በሰማይ ካለው ከኢየሱስ ጋራ፤ አሳብ ለአሳብ እንደዚህ ሲል ተለዋወጠ።
<blockquote>
 
:'''ኢየሱስ፦ ሳውል ሳውል ለምን ታሳድደኛለህ።'''
:'''ሳውል፦ አንተ ማነህ አቤቱ።'''
:'''ኢየሱስ፦ እኔ ኢየሱስ ነኝ አንተ የምታሳድደኝ። በተሳለ ብረት ላይ ብትረግጥ ላንተ ይብስብሃል።'''
:'''ሳውል፦ ምን እንዳደርግ፤ ትፈቅዳለህ።'''
:'''ኢየሱስ፦ ወደ ደማስቆ ከተማ ግባ፤ ልታደርገው የሚገባህን [[ሐናንያ]] ይነግርሃል።'''
</blockquote>
:::::::::::::::'''የሐዋ፡ሥራ፡ም፡ ፱።'''
 
በዚህ ዓይነት ጳውሎስ ክርስትናን የተቀበለው ከክርስቶስ ነው ማለት ይቻላል። ዝርዝር ነገር ከሐናንያ ማጥናቱ እርግጥ ነው። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ፍጹም ክርስቲያን፤ ትጉህ ሐዋርያ ሆነ። ያለ ዕረፍት የግሪኮችና የሮማውያን አማልክት እነዘውስ እነአርጤሚስ የአሶራውያንና የሲዶናውያን አማልክት እነአስታርት እነበዓል የገነኑባቸውን ከተሞች ያለዕረፍት እየዞረ የነዚያን ከንቱነት፤ የክርስቶስን አዳኝነት በቃልም፤ በጽሕፈትም መሰከረ። ለአባቶቹ ለዕብራውያንም በብሉይ ሐዲስ መተካቱን ለመንገር አልፈራም። ስለክርስቶስና ስለወንጌል በኢየሩሳሌም ተገረፈ፤ በቂሣርያ ታሠረ፤ በሮማ በሰይፍ አንገቱን ተቆርጦ ሞተ።