ከ«የሉቃስ ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 4፦
ቅዱስ ሉቃስ ሙያው ጥንቃቄ የሚፈልግ ስለነበረ ወንጌልንም ሲፅፍ ትልቅ ጥንቃቄ እያደረገ ለምሳሌ ከቃሉ ምንጭ ከሆነች ከ[[እመቤታችን ቅድስ ድንግል ማርያም]] ዘንድ ድረስ እየሄደ በማነጋገር እንደፃፈ ይነገርለታል። በተጨማሪም የ[[ሐዋርያት ሥራ]]ን የፃፈ ይሄው ቅዱስ ነው። ከ'''[[ቅዱስ ጳውሎስ]]''' ጋርም ብዙ ቦታዎች ላይ ተገኝቷል።
 
ወንጌላዊው ሉቃስ በላህም ይመሰላል ምክኒያቱም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከብቶች በረት መወለዱን በእለተ ልደቱም የከብት እረኞች ከመላእክት ጋር መዘመራቸውን ከሌሎች ወንጌላውያን ሠፋ አድርጐ ስለሚተርክ ነው።(ሉቃ፡፪.፰-፲፰)ከዚህ ሌላ ላህም በ'''[[ብሉይ ኪዳን]]''' የመሥዋዕት እንሰሳ ሲሆን ሉቃስም የክርስቶስን መስዋትነት በፍሪዳ ምሳሌ ጽፎአል።(ሉቃ፡፲፭.፳፪-፳፬) ላም የቀንድ ከብት ነው በዚሁም መሠረት ወንጌላዊው ሉቃስ ክርስቶስ ቀርነ መድኃኒት እንደሆነ ነብዩ ዘካርያስ የተናገረውን ትንቢት በመግለጽ ስለፃፈ የላህም ምልክት እንደተሰጠው መተርጉማን ሊቃውንት ይናገራሉ።
 
=='''ምዕራፍ ፩'''==