ከ«ቴሌቪዥን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 25፦
 
ከዚያ መጀመርያው ጥቁርና-ነጭ ፕሮግራሚንግ በ[[ዩናይትድ ኪንግደም]] 1928 ዓም፤ በአሜሪካ 1933 ዓም ተደረገ። በ[[አፍሪካ]] መጀመርያው ጣቢያዎች በ[[1952]] ዓም በ[[ናይጄሪያ]]ና [[ደቡብ ሮዴዝያ]] (አሁን [[ዚምባብዌ]]) ተሰራጩ፣ በ[[ኢትዮጵያ]] የቴሌቪዥን ስርጭት አገልግሎት ([[ኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን]]) የጀመረው በ[[1956]] ዓም ሆነ።
 
ሁለት አገራት - እነርሱም [[ቱቫሉ]]ና [[ኪሪባስ]] - ምንም የራሳቸውን ቴሌቪዥን አሁን አያሰራጩም፤ ሆኖም የሌላ አገር ስርጭት እዚያ ሊታይ ይችላል።
 
=== ከለር ቴሌቪዥን ===