ከ«ቴሌቪዥን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 3፦
 
== ታሪክ ==
በ[[1873 እ.ኤ.አ.]] ([[1865]] ዓም) የ[[እንግላንድ]] ኤንጅኔር [[ውሎቢ ስሚስ]] ባደረገው ጥረት ጥንተ ንጥሩ [[ሴሌኒይም]] [[ብርሃን-አስተላልፎሽ]] መሆኑን ገለጸ።
በ[[1884 እ.ኤ.አ.]] [[ፓውል ጎትሊብ ኒፕኮው]] የተባለ ጀርመናዊ ክብ የሆነ ዲስክን በስፓይራል በምብሳት ይህ ዲስክ በተሽከረከረ ቁጥር ከፊትለፊቱ የሚመጣውን ብርሃን በቀዳዶቹ በማሾለክ ከ[[ሴሌኒይም]] በተሰራ የካሜራ ግድግዳ ላይ እንዲያርፍ አደረገ። ግድግዳው ብርሃን ሲነካው ያንን ብርሃን ወደ [[ኮሬንቲ]] ሃይል በመቀየር ምስልን በኮሬንቲ መልክ በሽቦ ለመላክ ቻለ። ነገር ግን በዚህ ጊዜ [[አምፕሊፋየር]] ስላልነበር የሚላከው ምስል እምብዛም አመርቂ አልነበረም።
 
በ[[1884 እ.ኤ.አ.]] [[ፓውል ጎትሊብ ኒፕኮው]] የተባለ ጀርመናዊ ክብ የሆነ ዲስክን በስፓይራል በምብሳት ይህ ዲስክ በተሽከረከረ ቁጥር ከፊትለፊቱ የሚመጣውን ብርሃን በቀዳዶቹ በማሾለክ ከሴሌኒይም በተሰራ የ[[ሴሌኒይምካሜራ]] በተሰራ የካሜራ ግድግዳ ላይ እንዲያርፍ አደረገ። ግድግዳው [[ብርሃን]] ሲነካው ያንን ብርሃን ወደ [[ኮሬንቲ]] ሃይል በመቀየር ምስልን በኮሬንቲ መልክ በሽቦ ለመላክ ቻለ። ነገር ግን በዚህ ጊዜ [[አምፕሊፋየር]] ስላልነበር የሚላከው ምስል እምብዛም አመርቂ አልነበረም።
 
ከ27 አመታት በኋላ በ[[1911 እ.ኤ.አ.]] የራሻው [[ቦሪስ ሮዚንግ]] ለመጀመሪያ ጊዜ የ[[ሲርቲ]]ን ቴክኖሎጂ በመጠቀም፣ አሁንም ለመጀመሪያ ጊዜ ተንቀሳቃሽ ምስልን ለመላክና ለመቀብል ቻለ። ነገር ግን የሚንቀሳቀሱት ምስሎች የ[[ጂዎሜትሪ]] ቅርጽ ነበራቸው ማለትም [[ሶስት ማዕዘን]]፣ [[አራት ማእዘን]] ወዘተ...