ከ«የሎንዶን ታላቅ ቃጠሎ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''የሎንዶን ታላቅ ቃጠሎ''' በ እንግሊዝ ዋና ከተማ፣ ሎንዶን በ1658 ዓ.ም. የደረሰ ታላቅ ቃጠሎ ነው። በ...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''የሎንዶን ታላቅ ቃጠሎ''' በ [[እንግላንድ|እንግሊዝ]] ዋና ከተማ፣ [[ሎንዶን]] በ1658 ዓ.ም. የደረሰ ታላቅ ቃጠሎ ነው። በዚህ እሳት ወደ ፲፫ሺህ ቤቶች ወድመዋል።
 
እሳቱ የተነሳው ቅዳሜ እኩለ ሌሊት ላይ ካንድ ዳቦ ቤት ነበር። በዘመኑ የሚሰራበት የእሳት መቆጣጠሪያ ዘዴ፣ የሚቃጠለውን ቤት ከበው ያሉ ቤቶችን ማፈራረስ ነበር። እሳቱ የሚበላው ነገር ሳያገኝ ሲቀር በራሱ ጊዜ የበላውን በልቶ ይጠፋል። እሳት ተከላካዮች በዚህ መንገድ እሳቱን ሊያስቆሙ ሲሞክሩ፣ ከቤት ባለቤቶች ከፍተኛ ተቃውሞ ተነሳባቸው።