ከ«2 ቱትሞስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የንጉሥ መረጃ | ስም = ቱትሞስ ዓኸፐረንሬ | ርዕስ = የግብጽ ፈርዖን | ስዕል=Stone bloc...»
 
No edit summary
መስመር፡ 15፦
'''፪ ቱትሞስ ዓኸፐረንሬ''' ([[ግብጽኛ]]፦ /ጀሁቲመስ/) በ[[ጥንታዊ ግብጽ]] የ[[ግብጽ አዲስ መንግሥት]]ና የ[[18ኛው ሥርወ መንግሥት]] ፈርዖን ሲሆን ምናልባት 1501-1487 ዓክልበ. የገዛ ነበረ።
 
2 ቱትሞስ የቀዳሚው የ[[1 ቱትሞስ]]ና የንግሥቱ [[ሙትኖፍረት]] ልጅ ነበር። የ2 ቱትሞስ ዋና ንግሥት ደግሞ ያባቱና የሌላይቱ [[ንግሥት አሕሞስ]] ልጅ [[ሃትሸፕሱት]] ነበረች። የ2 ቱትሞስ ቁባት ንግሥት [[ኢሰት]] ተባለች፣ እርሷም የተከታዩ [[3 ቱትሞስ]] እናት ሆነች።
 
በ[[ማኔጦን]] መሠረት ለ13-14 ዓመት እንደ ገዛ ባብዛኛው ይቀበላል። አንዳንድ መምህሮች ግን ዘመኑ ከ3-4 አመት በላይ አይሆንም ይላሉ።
መስመር፡ 23፦
የጦር አለቃው [[አሕሞስ ፐን-ነኽበት]] ደግሞ «[[ሻሱ]]» በተባለ ወገን ላይ ዘምቶ በርካታ ምርከኞች እንደ ያዘ ይላል። እነኚህ በደቡብ [[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]] የተገኙት የ[[ኤዶምያስ]] ሰዎች ወይም ሌሎች እንደሚሉ [[ዕብራውያን]] ነበሩ። በተጨማሪ ሌላ የተገኘ ጽሑፍ እንዳለን ዓኸፐረንሬ በ[[ረጨኑ]] ([[ሶርያ]]) እስከ [[ኒይ]] ከተማ ድረስ ዘመተ። ወደ ሶርያ የደረሱ በመርከብ ወይም በመሬት እንደ ደረሱ አልተገለጸም።
 
የ፪ ቱትሞስ ተከታይ በይፋ ልጁ ፫ ቱትሞስ ሲሆን እሱ ግን ገና ሕጻን ልጅ ሆኖ የቱትሞስ ንግሥት [[ሃትሸፕሱት]] ባለሙሉ ሥልጣን እንደራሴው፣ በቅርብም ጊዜ ውስጥ በራስዋ መብት [[ፈርዖን]] ተባለች። በ22ኛ ዓመትዋ (1466 ዓክልበ. ግ.) ዓርፋ ያንጊዜ ፫ ቱትሞስ ለብቻው ፈርዖን ሆነ።
 
{{S-start}}