ከ«ሥያው ጅያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''ሥያው ጅያ''' ([[ቻይንኛ]]፦ 小甲) በጥንታዊ [[ቻይና]] [[የሻንግ ሥርወ መንግሥት]] ንጉሥ ነበር።
 
በ''[[ቀርቀሃ ዜና መዋዕል]]'' ዘንድ ለ17 ዓመት ነገሠ። በአንዱ ምዕራፍ የ[[ሢማ ጭየን]] ''[[ታሪካዊ መዝገቦች]]'' የታይየ[[ታይ ገንግ]] ልጅ ይለዋል፤ በሌላ ቦታ የታይ ገንግ ወንድም ነው ይላል። ተከታዩም ወንድሙየታይ ገንግ ልጅ [[ዮንግ ጂ]] ነበር በማለት ይስማማሉ።
 
በሥነ ቅርስ ከ1200 ዓክልበ. የተገኙት «[[ንግርተኛ አጥንቶች]]» ጽሑፎች ላለፉት ነገሥታት መሥዋዕት ሲዘረዝሩ ደግሞ የታይ ገንግ ወንድም ያደርጉታል፣ ዮንግ ጂንም ከወንድሙ [[ታይ ዉ]] በኋላ ያደርጉታል። ታይ ዉ ግን 75 ዓመት ገዛ ሲባል ወንድሙ እንደ ተከተለው የማይመስል ነው።
 
{{S-start}}