ከ«ሥያው ጅያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: Replacing category ቻይና with የቻይና ነገሥታት
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''{{PAGENAME}}ሥያው ጅያ''' ([[ቻይንኛ]]፦ 小甲) በጥንታዊ [[ቻይና]] [[የሻንግ ሥርወ መንግሥት]] ንጉሥ ነበር።
{{መዋቅር-ታሪክ}}
 
በ''[[ቀርቀሃ ዜና መዋዕል]]'' ዘንድ ለ17 ዓመት ነገሠ። በአንዱ ምዕራፍ የ[[ሢማ ጭየን]] ''[[ታሪካዊ መዝገቦች]]'' የታይ ገንግ ልጅ ይለዋል፤ በሌላ ቦታ የታይ ገንግ ወንድም ነው ይላል። ተከታዩም ወንድሙ [[ዮንግ ጂ]] ነበር በማለት ይስማማሉ።
== ዋቢ መጽሐፍት ==
 
በሥነ ቅርስ ከ1200 ዓክልበ. የተገኙት «[[ንግርተኛ አጥንቶች]]» ጽሑፎች ላለፉት ነገሥታት መሥዋዕት ሲዘረዝሩ የታይ ገንግ ወንድም ያደርጉታል፣ ዮንግ ጂንም ከወንድሙ [[ታይ ዉ]] በኋላ ያደርጉታል። ታይ ዉ ግን 75 ዓመት ገዛ ሲባል ወንድሙ እንደ ተከተለው የማይመስል ነው።
<references/>
 
{{S-start}}
[[መደብ:የቻይና ነገሥታት]]
{{S-bef | before=[[ታይ ገንግ]]}}
{{S-ttl | title=የሥያ ([[ቻይና]]) ንጉሥ |years=1537-1520 ዓክልበ. ግድም}}
{{S-aft | after=[[ዮንግ ጂ]]}}
{{End}}
 
[[መደብ:የሻንግ ሥርወ መንግሥት]]