ከ«1 ሳባ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''1 ሳባ''' በጥንታዊ የኢትዮጵያ ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ከንጉሥ ሆርካም ቀጥሎና ከንጉሥ ሶፋሪድ...»
 
Fixed typo
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
'''1 ሳባ''' በጥንታዊ [[የኢትዮጵያ ነገሥታት]] ዝርዝር ዘንድ ከንጉሥ [[ሆርካም]] ቀጥሎና ከንጉሥ ሶፋሪድ አስቀድሞ ለ30 ዓመታት የ[[ኩሽ መንግሥት|ኩሽ መንግሥት]] ([[ኢትዮጵያ]]) ንጉሥ ነበረ። የነገሠበት ዘመን በየምንጩ የሚለያይ ነው፤ ለምሳሌ በ[[ተክለጻድቅ መኩሪያ]] ዝርዝር ከ2375 እስከ 2345 ዓክልበ. ነበረ። በሌላ ቁጠራ ከ2094 እስከ 2064 ዓክልበ. ነገሠ።
 
[[አለቃ ታዬ]] እንደ ጻፈው በ15ኛ ዓመቱ በ[[ግብጽ]]ና በ[[ሱዳን]] ላይ ረሃብ ስለ ጸና ከ[[ከነዓን (የካም ልጅ)|ከነዓን]] ልጆች የ[[ሰማሪዎን]] (ሳምሪ) ተወላጅ [[ዋቶ]] እና ነገዱ ([[ወይጦ]]) ወደ ኩሽ ገቡ።