ከ«ካሣውያን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

1,055 bytes added ፣ ከ2 ዓመታት በፊት
 
==ከባቢሎን ውድቀት (1507 ዓክልበ.) በኋላ==
 
በ1507 ዓክልበ. ([[ኡልትራ አጭር]]) [[የኬጥያውያን መንግሥት]] ንጉሥ [[1 ሙርሲሊ]] ከ[[ሐቲ]] አገር ([[አናቶሊያ]] እስከ ባቢሎን ድረስ ዘምቶ የባቢሎኒያ [[አሞራዊ]] መንግሥት አስጨረሰና የባቢሎን ዋና ጣዖት የ[[ማርዱክ]]ን ሐውልት ዘርፎ ወደ [[ሐቱሳሽ]] ተመለሰ። ከዚህ ማጥፋት በኋላ በመዝገቦች ጉድለት «የጨለመ ዘመን» ሊባል ይችላል። ከላይ የተጠቀሰው «አጉም-ካክሪሜ ጽላት» እንዳለ ከጊዜ በኋላ ካሣዊው ንጉሥ አጉም ካክሪሜ የማርዱክን ሐውልት ከ«ኻና አገር» አስመለሰው። «''የማርዱክ ትንቢት''» የተባለው ድርሰት ደግሞ ሐውልቱ በሐቲ አገር የቆየው ዘመን 24 አመት ነበር ሲል፣ ይህ ግን ከ1000 አመታት ያህል በኋላ በመጻፉ አጠያያቂ ይባላል።
 
 
[[መደብ:የመስጴጦምያ ታሪክ]]
8,739

edits