ከ«ካሣውያን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

325 bytes added ፣ ከ2 ዓመታት በፊት
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ካሣውያን''' (አካድኛ፦ ካሹ፣ ካሥኛ፦ ጋልዙ) በጥንት ከዛግሮስ ተራሮች (ኢራን) የመጣና ደ...»)
 
ከዚህ በተረፈ ከአጉም ካክሪሜ በፊት ስለ ነበሩት ስሞች ሌላ መረጃ አልተገኘም። ጋንዳሽ የ«ባባላም» ወይም ባቢሎን ገዢ ሳይሆን ፣ ምናልባት ከሳምሱ-ኢሉማ ጋር በ1654 ዓክልበ. ገደማ የታገለው አለቃ ይሆናል የሚል አስተሳሰብ አሁን ዘመናዊ ነው፣ ማስረጃ ግን ገና አልተገኘም። እንደገና «ካሽቲሊያሽ» የተባለ ንጉሥ በ[[ኻና አገር]] ([[ተርቃ]]) ዝርዝር ላይ ስላለ (1621-1599 ዓክልበ.ግ.) ምናልባት ካሣውያን ለጊዜው በዚያ [[ኤፍራጥስ ወንዝ]] አገር ላይ መቀመጫ እንዳገኙ ታስቧል።
 
በአጉም-ካክሪሜ ጽሑፍ ማዕረጉ «የካሣውያንና የአካዳውያን ንጉሥ፣ የባቢሎኒያ ንጉሥ፣ ቱፕልያሽን ([[ኤሽኑና]]ን) የሰፈረው፣ የአልማንና የፓዳን ንጉሥ፣ እና የ[[ጉታውያን]] ሞኞች ንጉሥ» ይሰጣል። ከባቢሎን ውድቀት ቀጥሎ መጀመርያው እዚያ የነገሠው ይታስባል። ሌሎች ወደ ስሜን የተዘረዘሩት ብሔሮች - ኤሽኑና፣ አልማን፣ ፓዳን፣ ጉታውያን - ከዚያ በፊት በካሣያን ገዥነት ሥር እንደ ሆኑ ይቻላል። የ«አልማን»ና «ፓዳን» መታወቂያዎች እርግጠኛ አይደሉም፤ አንዳንድ መምህሮች የዛግሮስ ብሔሮች ይሆናሉ ሲሉ፣ ሆኖም የ[[ፓዳን-አራም]] አገር ([[ካራን]] አካባቢ) ያሳስባሉ። በዚያ ወቅት ያኽል ግን ቋንቋቸው ከ[[ሕንዳዊ-ኢራናዊ]] ቅርንጫፍ የነበራቸው የ[[ሚታኒ]] መሳፍንት ግዛታቸውን በ[[ሑራውያን]] ላይ ስለ መሠረቱ፣ ካሣውያን ለረጅም በስሜን መስጰጦምያ እንደ ነገሡ አይቻልም።
 
==ከባቢሎን ውድቀት (1507 ዓክልበ.) በኋላ==
8,739

edits