ከ«1 ቱትሞስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የንጉሥ መረጃ | ስም = ቱትሞስ ዓኸፐርካሬ | ርዕስ = የግብጽ ፈርዖን | ስዕል=Statue of...»
 
No edit summary
መስመር፡ 18፦
በቀዳሚው በአመንሆተፕ ዘመን ፱ኛው አመት የ[[ሥነ ፈለክ]] ሊቃውንት [[የውሻ ኮከብ]] (ሲሪዩስ) የተነሣበት ቀን ስለ ዘገቡ፣ የቱትሞስ ዘመን በ1513 ዓክልበ. yahl እንደ ጀመረ ሊታወቅ ይቻላል።
 
የጦር አለቆቹ [[አሕሞስ ወልደ አባና]] እና [[አሕሞስ ፐን-ነኽበት]] ሁለቱ በመቃብር ጽሑፎቻቸው ውስጥ በ[[ኩሽ መንግሥት]]ና በ «ናሓሪን» (ምሥራቅ [[ሶርያ]]) ላይ በዓኸፐርካሬ ዘመን እንደ ዘመቱ ዘግበዋል። በናሓሪን አገር ግብጻውያን ሠረገሎች፣ ፈረሶችና ባርዮችን ማረኩ። የመርከብ ኃይል አለቃ አሕሞስ ወልደ አባና እንደ ገለጸው፣ ፈርዖኑ መጀመርያ በ[[ረጨኑ]] (ምሥራቅምዕራቡ ሶርያ) ደርሶ ከዚያ በናሓሪን ዘመተ። ወደ ደቡብ በ[[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]/[[እስራኤል]] የሚቃወሙት ሕዝብ ባይጠቀሱም፣ ግብጻውያን በመርከብ በሶርያ እንደ ደረሱ ይቻላል። በኋላም የ[[3 ቱትሞስ]] ጽላት እንዳለ፣ በ[[ኤፍራጥስ ወንዝ]] ላይ በ1 ቱትሞስ ድሮ ጽላት አጠገብ ሌላ ጽላት አቆመ። «ናሓሪን» ማለት ከኤፍራጥስ ማዶ ወይም [[አራም-ናሓራይን]] ሲሆን ከትንሽ በኋላ ይህ የአዲሱ [[ሚታኒ]] መንግሥት መጠሪያ ሆነ፤ ኗሪዎቹም ያንጊዜ [[ሑራውያን]] ተባሉ።
 
የሶርያ ዘመቻ በ፪ኛው ዓመት (1512 ዓክልበ. ገደማ)፣ የኩሽ ዘመቻ በ፩ኛውና ፫ኛው ዓመቶቹ (1513 እና 1511 ዓክልበ.) እንደ ተከሠቱ ይታመናል። በኩሽ [[ኖቢያ]] ጠረፉን ከ[[የአባይ ሙላቶች|፪ኛው የአባይ ሙላት]] ([[ቡሄን]] አምባ) ወደ ደቡብ ከ፬ አባይ ሙላት ደቡብ እስካለው ድረስ አስፋፋው።