ከ«ጳውሎስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
No edit summary Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
||
መስመር፡ 1፦
{{infobox|abovestyle=background:#FFBF00|above=ቅዱስ ጳውሎስ<br>
</span>|label1=|data1=|label2=ስም|data2=መጀመሪያ ሳዎል በኋላ ጳውሎስ|label3=የተወለደው ቦታ|data3=ተርሴስ በሮሜ መንግሥት |label4=የተወለደበት ዘመን|data4=በ፩ኛው ክፍለዘመን ፭ኛው ዓመት|label5=የሚታወቀው|data5=በመልክቱ፣ክርስቲያን ሰማዕትነት|label6=ያረፈበት|data6=፩ኛው ክፍለ ዘመን ፷፬፣፷፭፣ ፷፯ ዓ.ም.|label7=ሥራው|data7=ፀሐፊ፣ሰባኪ|label8=የሚከበረው|data8=በዓለም ክርስቲያን ሕዝብ|label9=ንግሥ|data9=ሐምሌ ፭|captionstyle=|header5=}}ዕብራዊ ስሙ ሳውል ሮማዊ ስሙ ጳውሎስ በ[[ተርሴስ]] (ዛሬ በቱርክ ውስጥ) ከሚቀመጥ ከአንድ ሸማኔ ተወልዶ ካደገ በኋላ በ[[ኢየሩሳሌም]] [[ኦሪት]]ን ከገማልኤል ተማረ። ስለኦሪትና ስለሙሴ ከፍ ያለ ቅናት፤ በዘመኑ ስለተፈጠረው የክርስትና ሃይማኖት የበዛ ጥላቻ ነበረው። ስለዚህ ክርስቲያኖችን ማባረር፤ ማሰር፤ ማጉላላት ሥራዬ ብሎ ይዞት ነበር።
|