ከ«ቅዱስ ጴጥሮስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 6፦
ክርስቶስ ጴጥሮስን ብዙ ጊዜ ከመጥፋ ያዳነው ደቀመዝሙር ነበር ምክኒያቱም በመሰለው መንገድ ወይም በስሜታዊነት እየሱስን ሳያማክር ይናገር ፣ይመራ ስለነበር ነው ። ይህም ገና በመንፈሳዊ ዕውቀት ስላላደገ ሆነ ። በተለይ እየሱስ ስለ ስቃዩ፣ሞቱ፣መነሳቱ ለደቀመዝሙሮቹ ሲነግራቸው ጴጥሮስ ባለመረዳቱ ክርስቶስ የዛን ጊዜ ለጴጥሮስ አጥብቆ ጸለየለት በኋላ የሚሆነውን ስለሚያውቅ ። <span style="color:#FFBF00">ይቀጥላል
</span>
 
==የጴጥሮስ መልክት==
== የመጀመሪያዪቱ የጴጥሮስ፡ መልእክት ==
፩ኛ ጴጥሮስ
ምዕራፍ ፩
 
መዠመሪያዪቱ፡የሐዋርያው፡
የጴጥሮስ፡መልእክት።
ምዕራፍ፡1፤
1-2፤የኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ሐዋርያ፡ጴጥሮስ፥እግዚአብሔር፡አብ፡አስቀድሞ፡እንዳወቃቸው፡በመንፈስም፡
እንደሚቀደሱ፥ይታዘዙና፡በኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ደም፡ይረጩ፡ዘንድ፡ለተመረጡት፡በጳንጦስና፡በገላትያ፡
Line 48 ⟶ 46:
ይረግፋል፤
25፤የጌታ፡ቃል፡ግን፡ለዘለዓለም፡ይኖራል።በወንጌልም፡የተሰበከላችኹ፡ቃል፡ይህ፡ነው።
 
==ምዕራፍ ፪==