ከ«መጥምቁ ዮሐንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

no edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
ከዚያ ትንሽ በኋላ ኢየሱስ ተዓምራት ስለ መሥራቱ ዝነኛ ሲሆን፣ ሄሮድያስ እንደ መሰለው ዮሐንስ በትንሳኤ ተመልሷል ብሎ ገመተ። ሌሎችም ኢየሱስ እንደ ኤልያስ በትንሳኤ ተመልሷል ብለው ያስቡ ነበር (ማር. ፮፣ ማቴ. ፲፬)።
 
የዮሐንስ ተከታዮች ብዙ ጊዜ ይጾሙ ነበር (ሉቃ. ፭)፤ ብዙዎቹም በኋላ ከ[[አፖሎስ]] ጋር የኢየሱስ ተከታዮች ሆኑ ([[የሐዋርያት ሥራ]] ፲፰፣ ፲፱)። [[ኤብዮናውያን]] የተባለው ወገን አትክልት ብቻ ሲበሉ ዮሐንስ ስንኳ አንበጣ አልበላም ብለው ያምኑ ነበር፤ ''[[የኤብዮናውያን ወንጌል]]'' እንዳለው የበላው «የማር እንጐቻ» ነበር።
 
[[የቅሌምንጦስ ስነ ጽሑፍ]] እንደሚተርከው፣ ከዮሐንስ ተከታዮች ሌሎች ግን ወደ [[ስምዖን ጠንቋዩ]] ወገን ተዛወሩ።