ከ«1 ሙርሲሊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

No change in size ፣ ከ5 ዓመታት በፊት
no edit summary
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
በ''1 ሐቱሺሊ አዋጅ'' ሐቱሺሊ የሴት ልጁ ሐሽታያራ ልጅ ሙርሲሊን ወራሹን ያደርገዋል። የሙርሲሊ ንግሥት ካሊ ተባለች።
 
በኋላ ንጉሡ [[ቴሌፒኑ]] በጻፈው ''[[የቴሌፒኑ ዐዋጅ]]'' ባተባለውበተባለው ሰነድ የሙርሲሊ ዘመን እንዲህ ይተረካል፦
 
:«ሙርሲሊ በሐቱሻ (ሐትሳሽ) ንጉሥ በሆነበት ጊዜ፣ ልጆቹ፣ ወንድሞቹ፣ አማቶችሁ፣ ዘመዶቹና ጭፍሮቹ ደግሞ ተባበሩ። በኃይል ጠላት አገራት ተገዥ አደረጋቸው። አገሮቹን ወርሮ የባሕር ጠረፎች አደረጋቸው።
8,739

edits