ከ«1 ሙርሲሊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

6 bytes removed ፣ ከ3 ዓመታት በፊት
no edit summary
'''1 ሙርሲሊ''' (ሙርሺሊሽ) ምናልባት 1536-1507 ዓክልበ. አካባቢ ከአያቱ [[1 ሐቱሺሊ]] በኋላ በ[[ሐቱሳሽ]] (በ[[ሐቲ]] አገር ወይም [[የኬጥያውያን መንግሥት]]) የገዛ ንጉሥ ነበር።
 
በ''1 ሐቱሺሊ አዋጅ'' ሐቱሺሊ የሴት ልጁ ሐሽታያራ ልጅ [[1 ሙርሲሊ]]ንሙርሲሊን ወራሹን ያደርገዋል። የሙርሲሊ ንግሥት ካሊ ተባለች።
 
በኋላ ንጉሡ [[ቴሌፒኑ]] በጻፈው ''[[የቴሌፒኑ ዐዋጅ]]'' ባተባለው ሰነድ የሙርሲሊ ዘመን እንዲህ ይተረካል፦
8,739

edits