ከ«ኤልቭስ ፕሬስሊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata) - The interwiki article is not good
No edit summary
መስመር፡ 2፦
 
'''ኤልቭስ ፕሬስሊ''' (እንግሊዝኛ፦ Elvis Presley) [[አሜሪካ]]ዊ ዘፋኝ፣ ሙዚቀኛ እና ተዋናይ ነበር። [[ጃንዩዌሪ 8]] ቀን [[1935 እ.ኤ.አ.]] ተወልዶ በ[[ኦገስት 16]] ቀን [[1977 እ.ኤ.አ.]] ሞተ።
 
ስለአንጋፋነቱ ኤልቭስ ለወዳዶቹ «የ[[ሮክ ኤንድ ሮል]] ንጉሥ» በመባል ታውቋል። ከዚህም በላይ ወደ ተዋናይነትና የ[[ባሕል]] ምሳሌ ወደ መሆን ገብቶ ነበር። በ[[ፌብሩዋሪ]] 1 ቀን [[1976]] እ.ኤ.አ. እኩለ ሌሊት ኤልቭስና ጓደኞቹ በኤልቭስ የግል [[አውሮፕላን]] ገብተው ከ[[ቴነሲ]] እስከ [[ኮሎራዶ]] ድረስ በርረው «[[የቂል ወርቅ ዳቦ]]» ገዝተው በልተው ተመለሱ። ይህም «የቂል ወርቅ ዳቦ». አሰራር [[ኦቾሎኒ]]፣ የ[[ወይን]] [[መርማላታ]] እና የ[[አሳማ]] ሥጋ ጥብስ አንድላይ ተቀላቅሎ በ[[ዳቦ]] ውስጥ ተበስሎ ነው። ይህ ድርጊት ዝነኛ ሆነለት። እንዲሁም ኤልቭስ የኦቾሎኒ በ[[ሙዝ]] ሳንድዊች ወይንም የኦቾሎኒና ሙዝ በአሣ ጥብስ ሳንድዊች በጣም እንደ ወደደ ዝነኛ ነው።
 
{{መዋቅር-ሰዎች}}